ETN-Learn

0
0 reviews

Mind over Market - by ICE Trading Psychology Academy. [A subsidiary of the ETN ECOSYSTEM.]

የኮርሱ ርዕስ፦ አዕምሮ ከገበያ በላይ (Mind Over Market) | ንዑስ ርዕስ፦ የፎሬክስና ክሪፕቶ ግብይት ሥነ-ልቦናን በመቆጣጠር ለስኬት መብቃት (የ30 ቀናት ... Show more
Instructor
Nathnael Biruk
17 Students enrolled
  • Description
  • Curriculum
  • Reviews

አዕምሮ ከገበያ በላይ (Mind Over Market)

የፎሬክስና ክሪፕቶ ግብይት ሥነ-ልቦናን በመቆጣጠር ለስኬት መብቃት

ዋጋ፦ 1999 $ETN
የስልጠናው ቆይታ፦ የተጠናከረ የ30 ቀናት ሥልጠና
ስለ ኮርሱ አጭር መግለጫ
በፎሬክስ እና በክሪፕቶ ግብይት ዓለም ውስጥ 95% የሚሆኑት ነጋዴዎች ለምን እንደሚከስሩ ያውቃሉ? ምክንያቱ የስትራቴጂ ማነስ ሳይሆን የአዕምሮ ጥንካሬ ማጣት ነው ይህ ኮርስ በገበታው (Chart) ላይ ሳይሆን በራስዎ አዕምሮ ላይ በማተኮር፣ ስሜትዎን ተቆጣጥረው እንደ ፕሮፌሽናል ነጋዴ እንዲያስቡ የሚያስችል የ30 ቀናት የአዕምሮ “Detox” ወይም የማጽጃ ጉዞ ነው

ትሬዲንግ 80% ስነ-ልቦና ሲሆን 20% ብቻ ቴክኒካል እውቀት ነው አብዛኛው ነጋዴ በዛች 20% ላይ ብቻ ጊዜውን ሲያጠፋ፣ እኛ ግን ውጤታማ የሚያደርገውንና ከውሃ በታች የተደበቀውን 90% የበረዶ ግግር (ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ) እንቆጣጠራለን

ከዚህ ኮርስ ምን ያገኛሉ?
የአሸናፊነት አስተሳሰብ (Winner’s Mentality): ኪሳራን እንደ ትምህርት የመቀበልና በፅናት የመቀጠል ብቃት

  • ስሜትን ማስተዳደር፦ ፍርሀትን፣ ስግብግብነትን፣ እና FOMO (ዕድል ያመልጠኛል የሚል ስጋት) የመቆጣጠር ስልቶች

  • የተግሣጽ ግንባታ፦ በስሜት ሳይሆን በዕቅድና በሥርዓት (Routines) የመመራት ጥበብ

  • የአዕምሮ ወጥመዶችን መለየት፦ አዕምሯችን በግብይት ወቅት የሚዘረጋቸውን የተሳሳቱ የአስተሳሰብ ዝንባሌዎች (Cognitive Biases) የመለየት ብቃት

  • የተግባር ልምምድ፦ የግል የግብይት ማስታወሻ ደብተር (Trading Journal) አጠቃቀምና የ30 ቀናት የተግባር ተግባራት

የ30 ቀናት የጉዞ መርሃ-ግብር

  1. ሳምንት 1 – መሠረት መጣል፦ ስለ ግብይት ሥነ-ልቦና ወሳኝነት እና ስለ አዕምሮ አሠራር (ስሜታዊው እና አስተዋዩ አዕምሮ) ጥልቅ ግንዛቤ

  2. ሳምንት 2 – ከውስጥ “አጋንንት” ጋር መፋለም፦ ፍርሀትን፣ ስግብግብነትን እና የበቀል ግብይትን የማስወገጃ ዘዴዎች

  3. ሳምንት 3 – የተግሣጽና የሥርዓት ኃይል፦ ቋሚ የግብይት ልምዶችን (Routines) መቅረጽ እና የአደጋ አስተዳደር (Risk Management)

  4. ሳምንት 4 – የአዕምሮ ከፍታ (Peak Performance): ገበያውን እንደ ፕሮባቢሊቲ ጨዋታ ማየት እና የረጅም ጊዜ ስኬትን ማረጋገጥ

ይህ ኮርስ ለማን የተዘጋጀ ነው?

  • በፎሬክስና ክሪፕቶ ገበያ አዲስ ለሆኑና ገና ከጅምሩ ትክክለኛውን የአሸናፊነት መንገድ ለመያዝ ለሚፈል

  • ስትራቴጂ ኖሯቸው ነገር ግን በስሜት ግፊት (ፍርሀትና ስግብግብነት) ምክንያት ትርፋማ መሆን ላቃታቸው ነጋዴዎች

  • በገንዘብ ነፃ ሆኖ የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ሕይወት ለመቀየር ለሚጥሩ የነገይቱ ኢትዮጵያ ተስፋዎች

አሁኑኑ በ1999 $ETN ይመዝገቡና የአዕምሮዎን ኃይል በመጠቀም የገበያው ጌታ ይሁኑ! 

Week 1: Foundations & Self-Discovery
Week 2: Battling Inner Demons (Emotions & Cognitive Biases)
Week 3: Discipline, Routine & Resilience
Week 4: Peak Performance & Integration